/ሙላት

Font Size

24
Words beloew are most randomly generated, refresh page to regenerate. Put '/' before ethiopic letter to Capitalize (might break on newline)
/በአሁን ላይ 5 ስታየልስ አሉን. ሑሉም ፎንቶች ከትንሽ ፎንቶች ጀምሮ እንዲሰሩ ተደርጎ ዲዛይን ተደርገዋል. ለ ድረ-ገጽ, መጽሃፍ, ፕሪንት ይጠቀሙበት. ለመማር እና ለማየት, ከታች ባሉት ሊንኮች ይከተሉን. ካፒታል ቃላትን ዕና ዐዳዲስ ፎንቶችን ለማስተዋወቅ ሞክረናል.
Currently we have 5 downloadable fonts. They are designed to work from small (12pts). Use them for your websites and print media. We have also introduced the use of Capital letters for the Geez-based laguages.
አርማሽ ይውለብለብ ከደጄ. እኔስ እስካይሽ ጨነቀኝ. መቼም ከዚህ ምድር ላይ ሄዶ ነው ሁሉም ቀሪ. እኔማ ላይሽ በቶሎ ምኞት ነበረኝ. ልቤ ናፍቆሻል ወዳጄ. ልቤ ናፍቆሻል ወዳጄ.
/አ/ላ/ማ
/የ /ሙላት እላማ, በ /ኢትዮጵያ እና በ /ኤርትራ ለሚገኙ ተማሪዎች እር የንግድ ኣካላቶች ሰነዶችን የሚያዘገጁበት መሳሪያ ይሆን ዘንድ ነው.
/ቴ/ክ/ሙላት የግእዝ ስልቶችን ከ ላቲን ስልቶች ጋር ለማገንኘት ይሞክራል. /ምክንያቱም, ብዙ ቴክኖሎጂ እና ብዙ ማሽኖች የተመቻቹት ለ /ላቲን ወዪም /እንግሊዘኛ ነው. /ለምሳሌ ሞባይል ስልክ. /የዓዳዲስ ፎንቶች ፍጥረት, ለሞብይል እንዲመቹ እና እንዲያምሩ ይረዳል. /ቴክኖሎጂ ሲቀየር ቋንቋ መቀየር ዐለበት. /ኣለበለዚያ ህዝብና ስልጣኔ ሊለያዩ ይችላሉ.
/ዕ/ድ/ገ/ት/ሙላት ገና መጀመሩ ነው. /ቀስ እያለ ሊጠነክር እና ሊስፋፋ ይችላል. /ለዚህም እርዳታዎ እንዳይለየን እንጠይቃለን. ሙላት በዙ ፕሮጀኽቶች ወደፊት ዪሮሩታል. /ዐሁን ለጊዜው በፎንት ዲዛየን እና /ደራሲ ላይ ብቻ ነው የምናተኩረው.
/ሠላም, /ፋሲል እባላለሁ. /በዓሁን ላይ, /ሙላትን የምሰራው ብቻዬን ነው. /ሙላት በጣም የማምንበት ፕሮጀኽት ነው. /የሚቻለዎ ከሆነ, ያግዙኝ. በገንዘብ, በሃሳብ, ኮድ በማድረግ, ወዘተ...ከታች በሚገኙት ሊንኮች. /እግዚኣብሄር ዪስጥልኝ.

Hello my name is Fasil. I currently work on Mulat project solo. If you are able to help with donations, ideas, code contribution etc.... please connect on the links below. Thanks

patrion
youtubegithub

How good and how pleasant it would be Before God and man, yeah. To see the unification of all Africans, yeah
bob
art